Free Ethiopian textbooks, exams & live Radio, All PDF Tools— all in one place.
Grade 6- Moral Education (የግብረ ገብ ትምህርት)  - የተማሪ መፅሐፍ - 6ኛ ክፍል
PDF Grade 6
Moral Education

Grade 6- Moral Education (የግብረ ገብ ትምህርት) - የተማሪ መፅሐፍ - 6ኛ ክፍል

(0 reviews)

የመጀመሪያው ዕትም በ2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ትምህርት ሚኒስቴር ፣ በአጠቃላይ የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ፕሮግራም ለፍትሃዊነት፣ በአለም ባንክ፣በአንግሊዝ አለማቀፍ ልማት ክፍል( አሁን የውጭ የጋራ ሃብትና ልማት ጋር የተቀናጅ)፣የፊንላንድ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ የኖርዎይ ንጉሳዊ ቤተሰብ አንባሲ፣በተባበሩት መንግሰታት የህፃናት ገንዘብ ተራድዖ፣ በአለማቀፉ የትምህርት ትብብር፣ በዴንማርክ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በበርካታ የገንዘብ ለጋሾች ድጋፍ የተዘጋጀ ነው፡፡ © በ2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፣ ትምህርት ሚኒሰቴር፡፡ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ የፀሀፊዉም የሞራል መብት የተጠበቀ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ አዋጅ ቁጥር 410/2004 የቅጅና ተዛማጅ መብቶች እንደተገለፀው ይህን መፅሐፍ ክ ትምህርት ሚኒስቴር የፅሁፍ ፈቃድ ዉጭ የይዘቱን ክፍል እንደገና ማባዛት፣በማናቸውም የማሰተላለፊ ዘዴዎች ማለትም በኤሌክትሮኒክስ፣ሜካኒካል፣ማግኔታዊ፣ፎቶ ኮፒ፣በድምፅ ቀረፃ ወይም በሌሎች ዘዴዎች ማባዛት የተከለከለ ነው፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ስራ ላይ በቀጥታና በተዘዋዋሪ ለተሳተፉ ግልሰቦች፣ቡድኖችና ለሌሎች አካላት ምስጋና ማቅረብ ይወዳል፡፡ በተለይም ከአዲስ አበባ፣ባህር ዳርና ጂማ ዩኒቨርሲዎች ጋር በመተባበር ለዚህ መፅሐፍ ዝግጂት ትልቅ አስተዋፅዖ ላበረከተው ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሚኒስቴር ልዩ ምስጋና ማቅረብ ይወዳል፡፡ የቅጅ መብቶች የህትመቱ ቁሳቁሶች ን መጠቀም የሚቻለው በባለቤቶች ፈቃድ መሆን አለበት፡፡ ቅጅና ተዛማጅ መብቶች ባለቤት ሆነው የርስዎ የስራ ዉጠት በአግባቡ ካለተገለፀ እባክዎ ሚኒስትር መስሪያ ቤቱን ያናግሩ፡፡ አድራሻችን ዋናዉ መስሪያ ቤት ፣ አራት ኪሎ ( የመ.ሳ.ቁ 1367) አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ

Amharic
2.44 MB
1.0K
Views
290
Downloads
0
Shares
0
Bookmarks
Rate This Textbook
Comments (0)

No comments yet. Be the first to comment!

Grade 6- Moral Education (የግብረ ገብ ትምህርት)  - የተማሪ መፅሐፍ - 6ኛ ክፍል
Grade 6- Moral Education (የግብረ ገብ ትምህርት) - የተማሪ መፅሐፍ - 6ኛ ክፍል

2.44 MB • PDF

SubjectMoral Education
GradeGrade 6
LanguageAmharic
PagesN/A
Rating0.0 / 5
Reading Mode
Share
📻
No Station
Tap a station to play
All Stations