Free Ethiopian textbooks, exams & live Radio, All PDF Tools— all in one place.
PDF Grade 7
Amharic

Grade 7 Amharic - አማርኛ እንደ መጀመሪያ ቋንቋ

(0 reviews)

© የመጽሐፉ ህጋዊ ቅጂ ባለቤት2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ነው ምስጋና ይህን የትምህርት መጽሐፍ ከዝግጅት ጀምሮ በከተማችን በሚያስተምሩ መምህራን እንዲዘጋጅ በማድረግ፣አስፈላጊውን በጀት በማስፈቀድ እንዲሁም በጥብቅ ዲስፕሊን እንዲመራ ላደረጉት ከፍተኛ ሙያዊናአስተዳደራዊ ድጋፍ ላደረጉት ለትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ፣ እንዲሁም የዝግጅቱ ስራ ቁልፍ ስራ መሆኑን ተረድተው ትኩረት በመስጠት በሚያጋጥሙ ችግሮችመፍትሄ በመስጠት፣ የአፈጻጸም ሂደቱን በመከታተል፣ በመገምገምሁሌም ከጎናችን ለነበሩ የትምህርት ቢሮየማኔጅመንት አባላት የስርዓተ ትምህርት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አድማሱ ደቻሳ ፣ የትምህርትቴክኖሎጂ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳኛው ገብሩ፣ የመምህራን ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊአቶ ሳምሶን መለሰ ፣ ለትምህርት ቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ ፣ ለትምህርት ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊአቶ ሲሳይ እንዳለ ፣ ለቴክኒክ አማካሪ አቶ ደስታ መርሻ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ በመጨረሻም መጽሐፉ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን ለአዘጋጅ መምህራንከዚህ በላይ ስራ የለም በማለት ፍቃድ በመስጠትና የሞራል ድጋፍ ስላደረጋችሁም ምስጋናችንእናቀርባለን፡:

Amharic
4.54 MB
330
Views
58
Downloads
0
Shares
0
Bookmarks
Rate This Textbook
Comments (0)

No comments yet. Be the first to comment!

Grade 7 Amharic - አማርኛ እንደ መጀመሪያ ቋንቋ

4.54 MB • PDF

SubjectAmharic
GradeGrade 7
LanguageAmharic
PagesN/A
Rating0.0 / 5
Reading Mode
Share
📻
No Station
Tap a station to play
All Stations